መጽሐፈ መዝሙር 69:3

መጽሐፈ መዝሙር 69:3 አማ05

ከመጮኼ ብዛት የተነሣ ደከምኩ፤ ጒሮሮዬም ቈሰለ፤ አምላኬን በመጠባበቅ ዐይኖቼ ፈዘዙ።