የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 55:9-10

መጽሐፈ መዝሙር 55:9-10 አማ05

እግዚአብሔር ሆይ! በከተማይቱ ውስጥ ዐመፅንና ብጥብጥን ስላየሁ፥ የክፉዎችን ምክር አጥፋ፤ ዕቅዳቸውንም ደምስስ! ችግርና ጥፋት የሞላባት ነች። ክፉዎችም ቀንና ሌሊት በቅጽሮችዋ ይዞራሉ።