የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 49:16-17

መጽሐፈ መዝሙር 49:16-17 አማ05

ሰው ሀብታም ሲሆን፥ የቤቱም ብልጽግና እየበዛ ሲሄድ አትፍራው፤ በሚሞትበት ጊዜ ምንም ነገር አይወስድም፤ ሀብቱም ከእርሱ ጋር ወደ መቃብር አይወርድም።