የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 43:1

መጽሐፈ መዝሙር 43:1 አማ05

አምላክ ሆይ! ፍረድልኝ፤ በአንተ ከማያምኑ አሕዛብ ፊት ስለ እኔ ተከራከርልኝ፤ ከአታላዮችና ከክፉ ሰዎችም እጅ አድነኝ።