የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 33:18-19

መጽሐፈ መዝሙር 33:18-19 አማ05

እግዚአብሔር የሚፈሩትንና ዘለዓለማዊ ፍቅሩ ተስፋቸው የሆነውን ይመለከታል። ይህም የሚሆነው ከሞት ሊያድናቸውና ከራብም ሊጠብቃቸው ነው።