መጽሐፈ መዝሙር 33:13-15

መጽሐፈ መዝሙር 33:13-15 አማ05

እግዚአብሔር ከሰማይ ሆኖ ይመለከታል፤ የሰውንም ዘር ሁሉ ያያል፤ በዙፋኑ ላይ ሆኖ በምድር ላይ ያሉትን ሁሉ ያያል። የሁላቸውንም ልብ የሠራ እርሱ ነው የሚያደርጉትን ሁሉ ይመለከታል።