የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ መዝሙር 113:1-3

መጽሐፈ መዝሙር 113:1-3 አማ05

እግዚአብሔር ይመስገን! እናንተ የእግዚአብሔር አገልጋዮች የእግዚአብሔርን ስም አመስግኑ! አሁንም ለዘለዓለም ስሙ ይመስገን። ከፀሐይ መውጫ እስከ መጥለቂያዋ ድረስ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን!