የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 22:3

መጽሐፈ ምሳሌ 22:3 አማ05

ብልኅ ሰው አደጋ ሲመጣ አይቶ ይሸሸጋል። ማስተዋል የጐደለው ሰው ግን ሰተት ብሎ ወደ መከራ በመግባት ይጐዳል።