የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 16:19-20

መጽሐፈ ምሳሌ 16:19-20 አማ05

ከትዕቢተኞች ጋር የዘረፉትን አብሮ ከመካፈል ትሑት ሆኖ በድኽነት መኖር ይሻላል። ለሚሰጠው ምክር ትኲረትን የሚሰጥ ይበለጽጋል፤ በእግዚአብሔርም የሚተማመን የተባረከ ነው።