መጽሐፈ ምሳሌ 11:27

መጽሐፈ ምሳሌ 11:27 አማ05

መልካምን ነገር ተግቶ የሚሻ መልካም ነገርን ያገኛል፤ ክፉ ነገርን የሚሠራ ግን ክፉ ነገር ይደርስበታል።