የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 10:11-12

መጽሐፈ ምሳሌ 10:11-12 አማ05

የደግ ሰው ንግግር የሕይወት ምንጭ ነው፤ የክፉ ሰው ንግግር ግን የዐመፅ መሸፈኛ ነው። ጥላቻ ሁከትን ያነሣሣል፤ ፍቅር ግን በደልን ሁሉ አይታ በይቅርታ ታልፋለች።