የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 4:42

የሉቃስ ወንጌል 4:42 አማ05

በነጋም ጊዜ ኢየሱስ ከዚያ ወጥቶ ሰው ወደሌለበት ወደ አንድ ገለልተኛ ቦታ ሄደ፤ ሰዎቹም ይፈልጉት ነበር፤ ባገኙትም ጊዜ “ተለይተኸን አትሂድብን” ብለው ለመኑት።