የሉቃስ ወንጌል 22:70

የሉቃስ ወንጌል 22:70 አማ05

ሁሉም በአንድነት “ታዲያ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህን?” ሲሉ ጠየቁት። እርሱም “አዎ፥ እናንተ እንዳላችሁት ነው” አላቸው።