ኦሪት ዘሌዋውያን 27:34

ኦሪት ዘሌዋውያን 27:34 አማ05

ለእስራኤል ሕዝብ ይነግር ዘንድ ሙሴ በሲና ተራራ ላይ ሳለ እግዚአብሔር የሰጠው ትእዛዞች እነዚህ ናቸው።