መጽሐፈ ኢዮብ 19:27

መጽሐፈ ኢዮብ 19:27 አማ05

እርሱም እኔው ራሴ የማየው ነው፤ ዐይኖቼ ያዩታል፤ ሌላም አይደለም፤ ልቤም ያችን ዕለት በጣም ይናፍቃል።