የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢዮብ 16:20-21

መጽሐፈ ኢዮብ 16:20-21 አማ05

ወዳጆቼ በንቀት ይመለከቱኛል፤ እኔ ግን ወደ እግዚአብሔር አለቅሳለሁ። ሰውና ሰውን አወቃቅሶ የሚያስታርቅ እንዳለ ሁሉ፥ ምነው ሰውንና እግዚአብሔርን አወቃቅሶ የሚያስታርቅ በኖረ፤