የዮሐንስ ወንጌል 19:1-3

የዮሐንስ ወንጌል 19:1-3 አማ05

ከዚህ በኋላ ጲላጦስ ኢየሱስን ወስዶ አስገረፈው። ወታደሮችም የእሾኽ አክሊል ጐንጒነው በኢየሱስ ራስ ላይ አደረጉ፤ ቀይ ልብስም አለበሱት። ወደ እርሱም እየመጡ በማፌዝ “የአይሁድ ንጉሥ ሆይ! ሰላም ላንተ ይሁን!” ይሉት ነበር፤ በጥፊም ይመቱት ነበር።