የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 1:12-13

የዮሐንስ ወንጌል 1:12-13 አማ05

ይሁን እንጂ ለተቀበሉትና በስሙ ላመኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ልጆች የመሆንን መብት ሰጣቸው። እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከሰው ዘር፥ ማለትም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከሰው ፈቃድ አልተወለዱም።