የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኤርምያስ 18:7-8

ትንቢተ ኤርምያስ 18:7-8 አማ05

እኔ አንድን ሕዝብ ወይም መንግሥት፥ ‘እነቅላለሁ ወይም ሰባብሬ አጠፋለሁ’ ብዬ በተናገርኩ ጊዜ፥ ያ ሕዝብ ተጸጽቶ ከክፋቱ የሚመለስ ከሆነ፥ አመጣበታለሁ ብዬ ያቀድኩትን ክፉ ነገር አላደርግበትም።