የያዕቆብ መልእክት 2:9

የያዕቆብ መልእክት 2:9 አማ05

በሰዎች መካከል ልዩነት ብታደርጉ ግን ኃጢአት ትሠራላችሁ፤ ሕግን በመተላለፋችሁም ትወቀሳላችሁ።