ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:24

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 12:24 አማ05

የአዲስ ኪዳን ማእከላዊ አስማሚ ወደ ሆነው ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤል ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገረውና ወደተረጨው ደሙም ቀርባችኋል።