ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:37

ትንቢተ ሕዝቅኤል 36:37 አማ05

ልዑል እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፥ “እስራኤላውያን ደግመው አንድ ጊዜ ይህን እንዲለምኑኝ አደርጋለሁ፤ ቊጥራቸውንም እንደ በጎች መንጋ አበዛዋለሁ።