ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:23

ትንቢተ ሕዝቅኤል 34:23 አማ05

እንደ አገልጋዬ እንደ ዳዊት ያለ ንጉሥ እረኛ አድርጌ አስነሣላቸዋለሁ፤ እርሱም በእንክብካቤ ይጠብቃቸዋል።