የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘጸአት 6:28-30

ኦሪት ዘጸአት 6:28-30 አማ05

እግዚአብሔር ሙሴን በግብጽ ምድር በተናገረው ጊዜ፤ “እኔ እግዚአብሔር ነኝ፤ እኔ የምነግርህን ሁሉ ለግብጽ ንጉሥ ለፈርዖን ንገር” አለው። ሙሴ ግን “እኔ ኰልታፋ ነኝ፤ ታዲያ፥ ንጉሡ እንዴት ሊሰማኝ ይችላል?” ሲል መለሰ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}