የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኦሪት ዘጸአት 29:45-46

ኦሪት ዘጸአት 29:45-46 አማ05

በእስራኤል ሕዝብ መካከል እኖራለሁ፤ አምላካቸውም እሆናለሁ፤ በመካከላቸው እኖር ዘንድ ከግብጽ ምድር መርቼ ያወጣኋቸው እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው መሆኔን ያውቃሉ፤ እኔ እግዚአብሔር አምላካቸው ነኝ።

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}