ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:20-21

ወደ ቆላስይስ ሰዎች 3:20-21 አማ05

ልጆች ሆይ! ይህ ጌታን ደስ የሚያሰኝ ስለ ሆነ በሁሉ ነገር ለወላጆቻችሁ ታዘዙ። ወላጆች ሆይ! ተስፋ እንዳይቈርጡ ልጆቻችሁን በቊጣ አታበሳጩአቸው።