2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:5

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 8:5 አማ05

እነርሱ ያደረጉት እኛ ከጠበቅነው በላይ ነው፤ በመጀመሪያ ራሳቸውን ለጌታ ሰጡ፤ ቀጥሎም በእግዚአብሔር ፈቃድ ራሳቸውን ለእኛ ሰጥተዋል።