አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:4

አንደኛ መጽሐፈ ሳሙኤል 18:4 አማ05

የለበሰውንም ካባ አውልቆ ለዳዊት ሰጠው፤ እንዲሁም የጦር ልብሱን፥ ሰይፉን፥ ቀስቱንና መታጠቂያውን ጭምር ሰጠው።