1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:2

1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 3:2 አማ05

ጠንካራ ምግብ መብላት እንደማይችሉ ሕፃናት ስለ ሆናችሁ እኔ የመገብኳችሁ ወተት ነው እንጂ ጠንካራ ምግብ አይደለም፤ አሁንም ቢሆን ጠንካራ ምግብ መመገብ ገና የማትችሉ ናችሁ።