የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 92:12-13

መዝሙር 92:12-13 NASV

ጻድቃን እንደ ዘንባባ ይንሰራፋሉ፤ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ይንዠረገጋሉ። በእግዚአብሔር ቤት ተተክለዋል፤ በአምላካችንም አደባባይ ይንሰራፋሉ።