የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 50:14-15

መዝሙር 50:14-15 NASV

ለእግዚአብሔር የምስጋና መሥዋዕት አቅርብ፤ ለልዑልም ስእለትህን ስጥ። በመከራ ጊዜ ወደ እኔ ጩኽ፤ አድንሃለሁ፤ አንተም ታከብረኛለህ።”