የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 50:10-11

መዝሙር 50:10-11 NASV

የዱር አራዊት ሁሉ፣ በሺሕ ተራራዎች ላይ ያለውም እንስሳ የእኔ ነውና። በየተራራው ያለውን ወፍ ሁሉ ዐውቃለሁ፤ በሜዳ የሚገኘው ተንቀሳቃሽ ፍጡር ሁሉ የእኔ ነው።