የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 18:16-19

መዝሙር 18:16-19 NASV

ከላይ እጁን ወደ ታች ዘርግቶ ያዘኝ፤ ከብዙ ጥልቅ ውሃም አወጣኝ፤ ከኀያላን ጠላቶቼ አዳነኝ፤ ከእኔ ከሚበረቱ ባላንጣዎቼም ታደገኝ። እነርሱ በመከራዬ ቀን መጡብኝ፤ እግዚአብሔር ግን ድጋፍ ሆነኝ። ወደ ሰፊ ስፍራ አወጣኝ፤ ደስ ተሰኝቶብኛልና አዳነኝ።