የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙር 16:9-11

መዝሙር 16:9-11 NASV

ስለዚህ ልቤ ደስ አለው፤ ነፍሴም ሐሤት አደረገች፤ ሥጋዬም ያለ ሥጋት ዐርፎ ይቀመጣል፤ በሲኦል ውስጥ አትተወኝምና፤ ቅዱስህም መበስበስን እንዲያይ አታደርግም። የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ፤ በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ።