የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ምሳሌ 10:11-12

ምሳሌ 10:11-12 NASV

የጻድቅ አንደበት የሕይወት ምንጭ ናት፤ መዓት ግን የክፉዎችን አፍ ይዘጋል። ጥላቻ ጠብን ያነሣሣል፤ ፍቅር ግን ስሕተትን ሁሉ ይሸፍናል።