የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ማቴዎስ 5:38-39

ማቴዎስ 5:38-39 NASV

“ ‘ዐይን ስለ ዐይን፣ ጥርስ ስለ ጥርስ’ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፤ ‘ክፉ አድራጊውን ሰው አትቃወሙት’፤ ነገር ግን ቀኝ ጕንጭህን ለሚመታህ ሌላውን ጕንጭህን ደግሞ አዙርለት።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች