ሰቈቃወ 3:21-23

ሰቈቃወ 3:21-23 NASV

ሆኖም ይህን ዐስባለሁ፤ እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤ ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው።

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስሎች

ሰቈቃወ 3:21-23 - ሆኖም ይህን ዐስባለሁ፤
እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤

ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤
ርኅራኄው አያልቅምና።
ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤
ታማኝነትህም ብዙ ነው።ሰቈቃወ 3:21-23 - ሆኖም ይህን ዐስባለሁ፤
እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤

ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤
ርኅራኄው አያልቅምና።
ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤
ታማኝነትህም ብዙ ነው።ሰቈቃወ 3:21-23 - ሆኖም ይህን ዐስባለሁ፤
እንግዲያስ ተስፋ አለኝ፤

ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤
ርኅራኄው አያልቅምና።
ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤
ታማኝነትህም ብዙ ነው።