የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኢዮብ 7:17-18

ኢዮብ 7:17-18 NASV

“ከፍ ከፍ ታደርገው ዘንድ፣ ልብህንም ትጥልበት ዘንድ ሰው ምንድን ነው? በየማለዳው ትመረምረዋለህ፤ በየጊዜውም ትፈትነዋለህ።