ኢሳይያስ 40:7-8

ኢሳይያስ 40:7-8 NASV

ሣሩ ይደርቃል፤ አበባውም ይረግፋል፤ የእግዚአብሔር እስትንፋስ ነፍሶበታልና፤ ሕዝቡ በርግጥ ሣር ነው። ሣሩ ይደርቃል፤ አበባውም ይረግፋል፤ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}

ለ{{ ማጣቀሻ }} የጥቅስ ምስል

ኢሳይያስ 40:7-8 - ሣሩ ይደርቃል፤ አበባውም ይረግፋል፤
የእግዚአብሔር እስትንፋስ ነፍሶበታልና፤
ሕዝቡ በርግጥ ሣር ነው።
ሣሩ ይደርቃል፤ አበባውም ይረግፋል፤
የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።”