የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ኢሳይያስ 30:1-2

ኢሳይያስ 30:1-2 NASV

“ለዐመፀኞች ልጆች ወዮላቸው” ይላል እግዚአብሔር፤ “የእኔ ያልሆነውን ሐሳብ ይከተላሉ፤ ከመንፈሴ ያልሆነውን ቃል ኪዳን ያደርጋሉ፤ በኀጢአት ላይ ኀጢአት ይጨምራሉ። እኔን ሳይጠይቁ፣ ወደ ግብፅ ይወርዳሉ፤ የፈርዖንን ከለላ፣ የግብፅንም ጥላ ለመጠጊያነት ይፈልጋሉ።