ሄኖስ፣ ዕድሜው 90 ዓመት በሆነ ጊዜ ቃይናንን ወለደ፤ ሄኖስ ቃይናንን ከወለደ በኋላ 815 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። ሄኖስ በአጠቃላይ 905 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ። ቃይናን፣ ዕድሜው 70 ዓመት ሲሆን መላልኤልን ወለደ፤ ቃይናን መላልኤልን ከወለደ በኋላ 840 ዓመት ኖረ፤ ሌሎች ወንዶችና ሴቶች ልጆችንም ወለደ። ቃይናን በአጠቃላይ 910 ዓመት ከኖረ በኋላ ሞተ።
ዘፍጥረት 5 ያንብቡ
ያዳምጡ ዘፍጥረት 5
Share
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: ዘፍጥረት 5:9-14
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
Home
Bible
Plans
Videos