የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

2 ሳሙኤል 22:14-16

2 ሳሙኤል 22:14-16 NASV

እግዚአብሔር ከሰማያት አንጐደጐደ፤ የልዑልም ድምፅ አስተጋባ። ፍላጻውን ሰድዶ ጠላቶቹን በተናቸው፤ መብረቆቹንም ልኮ አወካቸው። ከእግዚአብሔር ተግሣጽ፣ ከአፍንጫው ከሚወጣው፣ ከእስትንፋሱ ቍጣ የተነሣ፣ የባሕር ሸለቆዎች ታዩ፤ የምድር መሠረቶችም ተገለጡ።