1 ዮሐንስ 2:29

1 ዮሐንስ 2:29 NASV

እርሱ ጻድቅ መሆኑን ካወቃችሁ፣ ጽድቅን የሚያደርግ ሁሉ ከርሱ እንደ ተወለደ ታውቃላችሁ።