የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

1 ቆሮንቶስ 8:1-2

1 ቆሮንቶስ 8:1-2 NASV

ለጣዖት ስለ ተሠዋ ሥጋ ደግሞ ይህን እላለሁ፤ ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን እናውቃለን። ዕውቀት ያስታብያል፤ ፍቅር ግን ያንጻል። ዐውቃለሁ የሚል ሰው፣ ማወቅ የሚገባውን ያህል ገና አላወቀም።