1
መሓልየ መሓልይ ዘሰሎሞን 6:3
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
እኔ የልጅ ወንድሜ ነኝ፥ ልጅ ወንድሜም የእኔ ነው፤ በሱፍ አበባ መካከል መንጋውን ያሰማራል።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መሓልየ መሓልይ ዘሰሎሞን 6:10
ይህች እንደ ማለዳ ብርሃን የምትጐበኝ፥ እንደ ጨረቃ የተዋበች እንደ ፀሓይም የጠራች፥ ዓላማ ይዞ እንደ ተሰለፈ ሠራዊት የምታስፈራ ማን ናት?
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች