1
መዝሙረ ዳዊት 53:1
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አቤቱ፥ በስምህ አድነኝ፥ በኀይልህም ፍረድልኝ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 53:2
አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማኝ፥ የአፌንም ቃል አድምጥ፤
3
መዝሙረ ዳዊት 53:3
ባዕዳን በእኔ ላይ ቆመዋልና፥ ኀያላንም ነፍሴን ሽተዋታልና። እግዚአብሔርንም በፊታቸው አላደረጉትም።
Home
Bible
Plans
Videos