1
መዝሙረ ዳዊት 43:5
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
በአንተ ጠላቶቻችንን ሁሉ እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 43:3
በጦራቸው ምድርን አልወረሱም፥ ክንዳቸውም አላዳናቸውም፤ ቀኝህና ክንድህ የፊትህም ብርሃን ነው እንጂ፤ ይቅር ብለሃቸዋልና።
3
መዝሙረ ዳዊት 43:1
አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን።
Home
Bible
Plans
Videos