1
መዝሙረ ዳዊት 16:11
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
አሁንም አባረሩኝ፤ ከበቡኝም፤ ዐይናቸውንም ወደ ምድር ዝቅ ዝቅ አደረጉ።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 16:8
እንደ ዐይን ብሌን ጠብቀኝ፤ በክንፎችህ ጥላ ሰውረኝ፤
3
መዝሙረ ዳዊት 16:5
ሰኰናዬ እንዳይናወጥ አረማመዴን በመንገድህ አጽና።
4
መዝሙረ ዳዊት 16:7
ቀኝህን ከሚቃወሟት፥ የሚያምኑብህን የሚያድናቸውን ቸርነትህን ግለጠው።
5
መዝሙረ ዳዊት 16:6
እግዚአብሔር ሰምቶኛልና እኔ ጮኽሁ፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤ ቃሌንም ስማ።
6
መዝሙረ ዳዊት 16:1
አቤቱ፥ ጽድቄን ስማኝ፥ ልመናዬንም አድምጠኝ፤ በተንኰለኛም ከንፈር ያልሆነውን ጸሎቴን አድምጠኝ፤
Home
Bible
Plans
Videos