1
መዝሙረ ዳዊት 111:10
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ኀጢአተኛም አይቶ ይቈጣል፥ ጥርሱንም ያፋጫል፥ ይቀልጣልም፤ የኃጥኣንም ምኞት ትጠፋለች።
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 111:1
እግዚአብሔርን የሚፈራ፥ ትእዛዙንም እጅግ የሚወድድ ሰው ብፁዕ ነው።
3
መዝሙረ ዳዊት 111:2
ዘሩ በምድር ላይ ኀያል ይሆናል፤ የጻድቃን ትውልዶች ይባረካሉ።
Home
Bible
Plans
Videos