1
መዝሙረ ዳዊት 1:1-2
የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
ምስጉን ነው፥ በዝንጉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኀጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ ሰው። የእግዚአብሔር ሕግ ብቻ ፈቃዱ የሆነ፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት የሚያስብ፥
አወዳድር
{{ጥቅስ}} ያስሱ
2
መዝሙረ ዳዊት 1:3
እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች፥ ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ፥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል፤ የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል።
3
መዝሙረ ዳዊት 1:6
እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና፥ የኃጥኣን መንገድ ግን ትጠፋለች።
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች